በልደታ ክፍለ ከተማ
የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
የደንበኞች እርካታ መጠይቅ.
ዉድ ደመበኛችን አገልግሎቶቻችንን እናሻሽል ዘንድ የእርሶ አስተያየት አስፈላጊ ነዉና እባክዎ አስተያየትዎን ይስጡን
ስም:
እድሜ:
ፆታ:
ወንድ
ሴት
የመጡበት ጽ/ቤት/ቦታ:
በሰጠንዎት አገልግሎት እረክተዋል?
አዎ ረክቻለሁ
አይ አልረካዉም
መልስዎ አልረካዉም ከሆነ በየትኛዉ አገልግሎታችን ነዉ ያልረኩት?
በፕሮጀክት ማበልፀግና ሀብት ማሰባሰብ፤
በነዋሪዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ግንዛቤ እና ማስረፅ መስጠት፤
በግንባታ ዲዛይን ማዘጋጀት፤
በጨረታ ውለታ ማስተዳደር፤
በሚገነቡ መሰረተ ልማቶችን ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፤
በብሎክ አደረጃጀትን በመጠቀም ሰላምና ፀጥታን የተመለከተ ወቅታዊ የመረጃ ልውውጥ ማድረግ፤
በብሎክ የደንብ ጥሰት ሊፈጥሩ የሚችሉ ጉዳዮችን በመለየት እርምጃ እንዲወሰድ ማስደረግ፤
በህብረተሰብ ተሳትፎ የአካባቢን ሰላምና ደህንነት መጠበቅ፤
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማሰተባበር፤
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዙሪያ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፤
በእውቅናና ማበረታቻ መስጠት፤
በመረጃዎችን መመዝገብና ማደራጀት፤
ለተጨማሪ አስተያየትዎ:
ይላኩ