የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
3. የተቀናጀ ህብረተሰብ ተሳትፎ ውጤታማ እንዲሆን መመሪያዎችንና የአሰራር ስርዓቶችን ያዘጋጃል፤ ሲጸድቁም ተግባራዊ ያደርጋል አፈጻፀማቸውን ይከታተላል፤
10. የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በራስ መልካም ፍቀድ፣ ተነሳሽነት እና ያለማንም አስገዳጅነት ለሚሳተፉ ምቹ ሁኔታዎችን ይፈጥራል፣ ያስተባብራል፣ይመራል፤
12. ህብረተሰቡ ያለውን እውቀትና ችሎታ በኢኮኖሚና ማህበራዊ ላይ እንዲያውልና ተጠቃሚ እንዲሆን የሚያስችለውን የበጎ ፍቃድ ባህል እንዲያጎለብት ያበረታታል፤