የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
በልደታ ክ/ከተማ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ የተሰጠውን ተልዕኮ በማሰካት ረገድ ባለፉት ዓመታት በከተማዋ ስር ሰዶ የቆየውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች በዘላቂነት በመቅረፍ ፈጣንና ፍትሃዊ ልማት ለማረጋገጥና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የሚያስችል አደረጃጀታዊ መዋቅር በአዲስ መልክ ተቋቁሞ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡
ስለሆነም ዘርፉ የተቋቋመበትን ዓላማና የተሰጠውን ተልዕኮ እውን ለማድረግ ፤ በየጊዜው የአሰራር ዘዴውን እየፈተሸ ከላይ የተጠቀሱ ችግሮችን ሊፈታ የሚችል አደረጃጀት እና አሰራር እንዲሁም በክፍለ ከተማዉ የሚሰጠውን አግልግሎት በግልጽነት፣ በተጠያቂነት እና በፍትሃዊነት መርህ መሠረት እንዲያገኝ ማድረግ ወቅቱ የሚጠይቀው ጉዳይ በመሆኑ፤ ህብረተሰቡ በሚኖርበት ብሎክ ያሉትን ችግሮች እንዲለዩ በማድረግና በመፍታት የመንግስት መዋቅሩን በመደገፍ እንዲሁም ችግሮችን በጋራ እንዲፈታ ነጻና ግልጽ በሆነ መልኩ ማሳተፍ ለሁለተናዊ ለውጥ ወሳኝ መሆኑን በመገንዘብ ያንብቡ
አቶ እንግዳው ጓዴ , የልደታ መስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ
