የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የልደታ ክፍለ ከተማ
የህብ/ተሳ/በጎ/ፈቃ/ማስ/ጽ/ቤት

የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት

በልደታ ክ/ከተማ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ የተሰጠውን ተልዕኮ በማሰካት ረገድ ባለፉት ዓመታት በከተማዋ ስር ሰዶ የቆየውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች በዘላቂነት በመቅረፍ ፈጣንና ፍትሃዊ ልማት ለማረጋገጥና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የሚያስችል አደረጃጀታዊ መዋቅር በአዲስ መልክ ተቋቁሞ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡

ስለሆነም ዘርፉ የተቋቋመበትን ዓላማና የተሰጠውን ተልዕኮ እውን ለማድረግ ፤ በየጊዜው የአሰራር ዘዴውን እየፈተሸ ከላይ የተጠቀሱ ችግሮችን ሊፈታ የሚችል አደረጃጀት እና አሰራር እንዲሁም በክፍለ ከተማዉ የሚሰጠውን አግልግሎት በግልጽነት፣ በተጠያቂነት እና በፍትሃዊነት መርህ መሠረት እንዲያገኝ ማድረግ ወቅቱ የሚጠይቀው ጉዳይ በመሆኑ፤ ህብረተሰቡ በሚኖርበት ብሎክ ያሉትን ችግሮች እንዲለዩ በማድረግና በመፍታት የመንግስት መዋቅሩን በመደገፍ እንዲሁም ችግሮችን በጋራ እንዲፈታ ነጻና ግልጽ በሆነ መልኩ ማሳተፍ ለሁለተናዊ ለውጥ ወሳኝ መሆኑን በመገንዘብ.... ተጨማሪ ያንብቡ

አቶ እንግዳው ጓዴ , የልደታ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ
image description

በጽ/ቤቱ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

በልደታ ክ/ከተማ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች:-

በዝርዝር ይመልከቱ

የጽ/ቤቱ ቡድን መሪዎች

ወ/ሮ ታሪኳ አስራት

የሀብት ማሰባሰብና አቅም ማጎልበት ቡድን መሪ

አቶ ሀብታሙ ጊንጆ

የሰላም እሴት ግንባታ ቡድን መሪ

አቶ ታፈሰ ታምሩ

የአካባቢ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ቡድን አስተባባሪ

አቶ ቡድን መሪ

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ቡድን መሪ

የልደታ ክ/ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክ/ከተማ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የለውጥ ሥራዎችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ በብቃቱና እና በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ የሰው ኃይል እንዲመራ በማድረግ ለተገልጋዮቹ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በአዲስ መልክ በመለየት አደራጅቷል፡፡

በተጨማሪም በጽ/ቤት የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ በዝርዝር በማስቀመጥ የጽ/ቤቱ ሠራተኞች በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ፍህታዊና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገልጋዮች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት ደረጃ ማግኘት እንደሚገባቸው ግንዛቤ በመፍጠር በዚህም ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር፣ በህዝብና መንግስት መካከል መተማመን እንዲፈጠር፣ ልማትና ዲሞክራሲ እንዲያብብ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው፡፡ በመሆኑም የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂት ለመፍታት በምናደርገው ጥረት ባለድርሻ አካላትና ህብረተሱቡ ከጽ/ቤቱ ጎን እንዲቆሙ እናሳስባለን፡፡

ጥያቄ ካልዎት እባክዎ ለመደወል አያመንቱ ወይም ይጎብኙን!!

+251924537318

አድራሻችን:-

የልደታ አስተዳደር ህንጻ 1ኛ ወለል ቢሮ ቁ 101
የስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 2፡30 - ቀኑ 11፡30