image
image
image
image
image

በበጎ ፈቃድ አገልግሎትና የማህበራዊ ሀላፊነት ደንብ ቁጥር 161/2016 ላይ ከክ/ከተማ እስከ ወረዳ ላሉ የፅ/ቤት አመራርና ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ.

ግንቦት 1, 2017
በስልጠናው ተገኝተው ማጠቃለያ የሰጡት የክ/ከተማው ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ እንግዳው ጓዴ እንደገለፁት ማህበራዊ ሀላፊነትን መወጣት በዋናነት የንግዱ ማህበረሰብ፣ የሀይማኖት ተቋማት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት እንዲሁም የእያንዳንዱ ዜጋ ድርሻ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ ሁሉም ርብርብ ማድረግ አለበት ሲሉ ገልፀዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ