image
image
image
image
image

የልደታ ክ/ከተማ ህ/ሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የ'A' አካውንት የወረዳዎች ኦዲት ሪፖርት የመውጫ ኮንፍረንስ አካሄደ

ታህሳስ 1, 2017
ለመሰረተ ልማት ስራዎች እና ለቅጥር ጥበቃ ከተለያዩ ለጋሽ አካላት ተሰብስቦ ወደ 'A' አካውንት የሚገባውን ገንዘብ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ላይ ኦዲት ተደርጎ ሪፖርቱ ለለጋሽ አካላት በማቅረብ ግልፀኝነት መፍጠር ባህል ሊሆን የሚገባ ነው ሲሉ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ እንግዳው ጓዴ ተናግረዋል። አቶ እንግዳው አክለውም በ2017 በጀት ዓመት በ10ሩም ወረዳዎች ከህብረተሰቡና ለጋሽ አካላት ለመሰረተ ልማት ስራዎችና ለቅጥር ጥበቃ ተሰብስቦ ወደ 'A' አካውንት የሚገባው ገንዘብ ህጋዊ የሂሳብ አሰራርን ስርዓትን ተከትሎ መሰራቱን ገልፀው የተሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ በአግባቡ መዋሉን አስገንዝበዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች