image
image
image
image
image

በልደት ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር “በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ የቤት እድሳት ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሀምሌ 6, 2019
በመረሀ ግብሩ የልደታ ክ/ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ተክላይ አጽበሃ እና የክ/ከተማው የህብረተሰብ ተሳትፉና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፍራኖል ሞሲሳ በወረዳ 7 አስተዳደር በመገኝት የ2018 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር አካል የሆነውን የአቅመ ደካማ ወገኖች የመኖሪያ ቤት እድሳት አስጀምረዋል። በመረሀ ግብሩ የክፍለ ከተማ ህ/ተሳትፉና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሀላፊ እና የወረዳ አስተባባሪ እና የክ/ከተማው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቡድን መሪዎች እና ባለሞያዎች ተገኝተዋል ።

መልዕክትዎን ይላኩ